select lang
English
አማረኛ
ትግሬኛ
Afaan Oromoo
ቅኔ
አባባል
ግጥም
ቀልድ
እንቆቅልሽ
ወግ
ምሳሌ
ፈሊጥ
ሲኒማ
ግቡ
መዝግበኝ
ቅኔ
አባባል
ግጥም
ቀልድ
እንቆቅልሽ
ወግ
ምሳሌ
ፈሊጥ
ሲኒማ
ግቡ
መዝግበኝ
ጋብቻ ከቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው
አስቀድመው በጋብቻው ሁለቱም ተጋቢዎች መተወዋቅ መስማማትና መወሰን አለባቸው።
የዚህ ገፅ አላማ ትዳር ፈላጊዎችን ማገናኘት ነው ። ትዳር ለመመስረት ፈልገው ግን ውሀ አጣጭ ላጡ መላ አለን ። ሴቱም ወንዱም ትዳር እየፈለጉ ግን ለመጠያየቅ ያፍራሉ ወይም ይፈራሉ ። የወደፊት አላማችን በእኛ በኩል የተገናኙ ጥንዶችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ሰርጋቸውን ስፖንሰር ማረግ ነው ። በተጨማሪም ፍላጎት ያላቸውን እጮኞች ሚዲያዎች ላይ እናቀርባለን ። በሬዲዮ ወይም በትልልቅ ዩቱብ ቻናሎች ላይ ። የአንድን ሰው መረጃ ምንለጥፈው በቂ ማጣራት ካረግን በኋላ ይሆናል ። የምትፈልገውን ወንድ ወይም የሚፈልጋትን ሴት አድራሻ ይጠይቀንና እንሰጣለን ። ልጆቹ ካወሩ እና ከተጠናኑ በኋላ የደረሱበትን ውጤት ያሳውቁናል ። እኛ ምናግዘው ተጨማሪ ድጋፍ ካለም እናግዛለን ። አንድ ሰው አላስፈላጊ የሆነ ነገር ከሰራ ፣ የማጭበርበር ስራ ከሰራ ሌላ ጥፋት እንዳያጠፋ ከዝርዝሩ ላይ እናወጣዋለን ። አላማችን ለሀበሾች አስተማማኝ ትዳር አገናኝ ኤጄንሲ መሆን ነው ። ሚስት ወይም ባል ፈላጊዎችን ችግር መፍታት ። እኛ መንገዱን ብናመቻችም ዘላቂ ትዳርን ሚሰጠው ግን እግዚአብሔር መሆኑን አንርሳ ።
abebe
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
kebede
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
yeshi
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
Tasew
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
Grium
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
Ali
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ
Mohammed
ኮድ:
ፆታ:
እድሜ:
ስራ:
መኖሪያ ከተማ:
ዝርዝር አሳይ